በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ለስነ ንጽህናና ምግብ ለማዘጋጀት የሚገለግሉ የተለያዩ ቁሳቁሰች በቀረበዉ ስፔስፌክሽን መሰረት ERCS –NLRC Multi sector Tigray Crises Emergency Response Project አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰሉስ ታሕሳስ 23, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ዓርቢ ጥሪ 3, 2016 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ጥሪ 3, 2016 08:30 ከሰአት
  • ናገዛ ኣቁሑት/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT የተመዘገባችሁ

4 በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

5 የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ 19/04/2016 እስከ 03/05/2016ዓ/ም መዉሰድ ትችላላቸሁ፡፡

6 ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ03/05/2016ዓ/ም ሰዓት 6:00 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል በተጨማሪም ለዉድድሩ ለጨረታ ያቀረባችሁት ዋጋ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ /validity period/ መጠቀስ አለበት፡፡

7 ተጫራቾች አስፈላጊ የሆኑ ሰነዳቸዉ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡

8 ተጫራቾች የጨረታ ማስከሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ብር 10% ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ማስያዝ ይኖርባችዋል :: በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አይፈቀድም፡፡

9 የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 03/05/2016ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪለቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኝ ይመረጣል ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸዉ ጨረታዉ አይሰተጓገልም፡፡

10 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ዉስጥ ቀርቦ ዉል የማሰር ግዴታ አለበት፡፡

11 ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በክፊል ወይመ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 0914700961 መደወል ይቻላል

መመለስ
የጨረታ ምድብ