የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2013 በጀት ዓመት ኣገልግሎት የሚውሉ በምድብ ያላቸዉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዎች፣ ምድብ 3 የሕትመት እቃዎች፣ ምድብ 4 የኣደጋ መከላከያ ኣልባሳት፣ ምድብ 5 የኤሌክትሪክ እቃዎች ምድብ 6 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ምድብ 7 የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ምድብ 8 የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

1 ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ስራ ፍቃድ: የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/TIN/ እና በመንግስት ኣቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ ዉስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

2 ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት የነሓሴ ወር 2012 ዓ/ም ቫት ዲክለሬሽን ማቅረብ አለባቸዉ፤

3 ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 /መቶ ብር/ ከመቀሌ የፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤቱ ገዝተው መውሰድ ይችላሉ፤

4 ከምድብ 1 እስከ 6 ያሉት ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከ24/01/2013 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 08/02/2013 ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት 09/02/2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያኑ ቀን ጧት 3:30 ሰዓት በመቐለ ከተማ የትግራይ ልማት ማህበር ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 375 በሚገኘዉ የፕሮጀክቱ ማስተባበርያ ፅ/ቤት ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::

5 የኮንስትራክሽን እቃዎች እና የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች ጨረታ በኣየር የሚቆይበት ግዜ ከመስከረም 24/2013ዓ/ም እስከ 09/2013ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጡን የሚዘጋበት ጥቅምት 10/2013ዓ/ም ከጠዋ 3፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ 3፡30 ሰዓት በመቐለ ከተማ የትግራይ ልማት ማሕበር ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 375 በሚገኘዉ የፕሮጀክቱ ማስተባበርያ ፅ/ቤቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻዉ በተገኝበት ይከፈታል

6  እቃዎቸቹ ርክክብ የሚፈፀመው በወልቃይት ማይ ጋባ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ፋይናንስ ኣቅርቦትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዘርፍ መጋዘን ውስጥ ይሆናል፡፡

6 ፕሮጀክቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር

ለመቀሌ ላይዘን ኦፊስ 0344-416452 ሞባይል ቁጥር 09 26 79 68 03 /09 14 77 09 93  ደዉሎ መጠየቅ ይችላሉ፤

ዉልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት 0921276096/0921063442/0946481801/0914001262/ 09 10 52 01 95 /03 45 59 20 72

መመለስ
የጨረታ ምድብ