ተ.ቁ | የተሽከርካሪዉ ዓይነት | ሰነዱ የሚሸጥበት ዋጋ | የጨታ ሰነድ የሚሸጥበት ቀን እና እለት | ጨረታዉ የሚዘጋበት እለት ቀን እና ሰዓት | ጨረታዉ የሚከፈበት እለት ቀን ሰዓት | |
ብር | ሳ | |||||
1 | ሚኒባስ ባለ 12 ወንበር | 200 | 00 | ከሰኞ ሰኔ 22ቀን እስከ ቅዳሜ ሰኔ 27ቀን 2012ዓ/ም እስከ ከረፋዱ 5፡30 ድረስ | ሰኞ ሰኔ 29ቀን 2012ዓ/ም እስከ ጥዋቱ 2፡00 | ሰኞ ሰኔ 29 ቀን 2012ዓ/ም ከጥዋቱ በ 2፡30 |
2 | ባላ 45 ወንበር ኣዉቶብስ | 250 | 00 | ከሰኞ ሰኔ 22ቀን እስከ ቅዳሜ ሰኔ 27ቀን 2012ዓ/ም እስከ ከረፋዱ 5፡30 ድረስ | ሰኞ ሰኔ 29ቀን 2012ዓ/ም እስከ ጥዋቱ 2፡00 | ሰኞ ሰኔ 29 ቀን 2012ዓ/ም ከጥዋቱ በ 2፡30 |
3 | ባለ 61 ኣዉቶብስ ወንበር | 300 | 00 | ከሰኞ ሰኔ 22ቀን እስከ ቅዳሜ ሰኔ 27ቀን 2012ዓ/ም እስከ ከረፋዱ 5፡30 ድረስ | ሰኞ ሰኔ 29ቀን 2012ዓ/ም እስከ ጥዋቱ 2፡00 | ሰኞ ሰኔ 29 ቀን 2012ዓ/ም ከጥዋቱ በ 2፡30 |
በመሆኑም ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከ ሰኞ ሰኔ 22ቀን 2012ዓ/ም ጀምሮ በሰሜን ኣየር ምድብ ዕቃ ግዥ ክፍል በመገኘት ሰነዱን በተባለው መሰረት መጫረት የምትችሉ ሲሆን መድቡ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ በጨረታው የማይገደድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ 0342416491መደወል ይችላሉ፡፡
መመለስ