ትግራይመገናኛብዙሃንኤጀንሲ ፈርኒቸር(Round table News desk and chair ,L-shape New and chair, circular New Desk pedium )ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 27, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 9, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:6000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ የካቲት 9, 2008 06:00 ከሰአት
  • ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/
  • Print
  • Pdf

መወዳደርየምትፈልጉ:-

 1 በዘርፉሕጋዊንግድፈቃድያላችሁናየዘመኑግብርየከፈሉበትማስረጃማቅረብየሚችሉከገቢዎች ጨረታእንዲሳተፉፍቃድያገኙበትምስክርወረቀትየታደሰንግድፍቃድማቅረብየሚችል::

2  በገንዘብናኢኮኖሚልማትሚኒስቴርበአገልግሎተአቅራቢዎችዝርዝርዉስጥለመመዝገባቸዉ የምስክርወረቀትና የቫት ሰርተፊኬትና በመጋቢትወር ዲክለር ያረጉበትን እና TIN Noማቅረብ የሚችል::

3  ተጫራቾችየጨረታሰነድለመዉሰድየማይመለስብር 50.00 /ሓምሳ ብር/ በመክፈልለመዉሰድ ይቻላል::

4 ተጫራቾች  ከ 27/05/ 2008 ዓ/ም እስከ  11/ 06/2008 ዓ/ም ዘወትርበስራሰዓትትግራ ይመገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ 1ኛ  ፎቅቢሮቁጥር105  መዉሰደይችላሉ::

5 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 9 /06 / 2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ተዘግቶ 4:30 ይከፈታል::

6 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ  6000 ብር  በባንክ በተመሰከረለት ቼክወይም ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል::

7   ተጫራቾችየሚሸጡበትዋጋ በሰም በታሸገ ኤምቨሎፕ በማደረግ ፋይናንሻል ኮፒ እና ኦርጅናል በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበትቀንጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ትግራይመገናኛብዙሃንኤጀንሲ   1ኛ  ፎቅቢሮቁጥር 105 በጨረታዉሳጥን መስገባትይቻላል::

9  ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እያንዳንዱ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ መጥቀስ ይኖርባችዋል::

10  ኤጀንሲዉ የተሻለ መንገድ ካገኘጨረታዉበሙሉወይምበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነዉ::

ለተጨማሪመረጃበስልክቁጥር  03 4440 28 60  

አድራሻ ከመርሲትምህርትቤትአጠገብእንገኛለን::

Emali - Tmme@Tigraitv. gov.et

መመለስ
የጨረታ ምድብ