የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት የ Dressed Stone Wal cladding አቅርቦ የመገንባት ስራ ወይም supply and contract እንዲሁም Window C የገጠማ ስራ የእጅ ዋጋ ስራ ለማሰራት ደረጃ 8 በላይ ለሁኑ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 18, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥር 21, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:50000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:150.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ጥር 21, 2008 06:00 ከሰአት
  • ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
  • Print
  • Pdf

ስለሆነም

የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና ንግድ ዋና ምዝገባ  የግብር ከፋይ መለያ ሰርትፍኬት  እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

በሰራ ዘርፉ ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆነ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና በቂ የሰራ ልምድ ያላቸዉ

ተጫራቾች የሞወዳደሩበት ዕቃዎች ሲያስቡ በፕሮጀክቱ ሞያተኞች ጥናቱን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል (Renewable quality certificate) ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

የጨረታ ማስረከቢያ ሲፒኦ 50,000(ሃምሳ ሺ) ብር በድርጅቱ ስም መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ማቅረብ የሚችል

ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ 150 ብር በመክፈል ጨረታ ሰነዱን ገዝተቁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ጥር 2008 ዓም ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ድረስ ፕሮጀክቱን ፅ/ቤት ድረሰ በመቅረብ ማስገባት ይኖርባቸዋል

ጨረታዉ ጥር 21 ቀን 2008 ዓም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ  8፡ 30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፕሮጀክቱ  ፅህፈት ቤት ይከፈታል

ድርጅታችን ጨረታዉ በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስልክ ቁጥር 0948441259

መመለስ
የጨረታ ምድብ