የትግራይ ልማት ማህበር በቆላ ተምቤንና መደባይ ዘና ወረዳዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተምህርትና የጤና ተቋማት በዘጠኝ ሎቶች በመክፈል ማስራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 1, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 25, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:በየሎቱ የተለያየ ነው
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:500.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 25, 2012 04:00 ጥዋት
  • ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
  • Print
  • Pdf

Lot

Project Name

Grade

Bid Security (CPO only)

Completion period (cal .Days)

Location /Woreda

1

Work Amba CPS

GC/BC-5 & Above

50,000 ETB

180

Kolla Temben

Worka Amba HC

2

Denbela Seken PS

GC/BC-5 & Above

50,000 ETB

180

Kolla Temben

Laelay Seken PS

3

Begashika CPS

GC/BC-5 & Above

50,000 ETB

180

Kolla Temben

Ras Alula CPS

4

Getski Milesley CPS

GC/BC-5 & Above

50,000 ETB

180

Kolla Temben

Adii Asimi’en CPS

5

Metekel CPS

GC/BC-5 & Above

50,000 ETB

180

Kolla Temben

Gelebeda CPS

6

Santa Gelebeda HC

GC/BC-5 & Above

50,000 ETB

180

Kolla Temben

7

Zana PH

GC/BC-3 & Above

50,000 ETB

730

Medebay Zana

8

Selekeleka SS

GC/BC-4 & Above

100,000 ETB

210

Medebay Zana

Adi- Baerej CPS

9

Mai Worki CPS

GC/BC-5 & Above

100,000 ETB

210

Medebay Zana

Zana CPS

Tukle CPS

1 የ2012 ዓም የኰንትራክሽን ፍቃዳቸዉና የንግድ ስራ ፈቃዳቸዉ ያሳደሱ በኮንስትራክሽን ኣቀራቢነትና ሰርተፊኬት ያላቸዉ የቫት ሰርተፈኬት የቲን ሰርተፈኬትና የመጨረሻ ወር የቫት ዲክለሬሽን የሚቀርቡ ቴክኒካል ዶክመንት ጋር ተያያዞ ካልቀረበ ከዉድድር ዉጭ ይሆናሉ

2 የጨረታዉ ዶክመነት ከ30/6/2012 ዓም ጀምሮ እሰከ 25/07/2012 ዓም ኣስፋላጊዉን ደክመንት በመያዝ የማይመለስ ብር 500 በመክፈል ከትገራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 430 መዉሰድ ይችላሉ

3 የጨረታዉ ሰነድ በተጫራቾች መመርያ መሰረት ተማልቶ ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንቶችን ኦርጅናሉ እና ሁለት ፎቶኮፒዎቸ ስፒኦ ለየብቻቸዉ በፖስታ ታሽገዉ በኣንድ ትልቅ ፖስታ ዉስጥ ከተዉ በላዩ ላይ ለሚትጫረቱት ፕሮጀክት ሎት ስም በሚታይ ቀለም ፅፈዉ በሁሉም ዶክመንት ኣጠቃላይ ላይ ተፈርሞበትና ህጋዊ የሆነ ማሀተም በመምታት እስከ 25/07/2012ዓ/ም ጣት 3፡30 ሰዓት በትግራይ ልማት ዋናዉ ፅ/ቤት ለዚሁ ኣጎልግሎት የተዘጋጀዉ ሳጥነ ማስገባት የኖርባቸዋል

4 ኣንድ ተጫራች ከኣንድ ሎት በላይ ዶክመንት መግዛትም ሆነ መወዳደር ኣይችልም ከት.ል.ም ህንፃ ፕሮጀክት ወስዶ ይህ የጨረታ ሰነድ ኣየር ላይ እስከዋለበት ቀን ደረስ ፊዚካል ኣፈፃፀም ከ 70 በሞቶ በታች የሆነ ፕሮጀክት ያለዉ ተጫራች ጨረታ ዲክመንት መግዛትም ሆነ መወዳደር ኣይችልም

5 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ ባሉበት 25/07/2012ዓ/ም ጣት 4፡00 ሰዓት በት.ል.ም መሰብሰብያ ኣድራሻ ይከፈታል

6 አሰሪዉ ፅ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኝ በጨረታዉ ኣይገደድም

7 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 03 44 40 68 40

መመለስ
የጨረታ ምድብ