በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት ለ መቐለ ቀይ መስቀል መድሃኒት ቤት አገልገሎት የሚዉሉ የተለያዩ መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT የተመዘገባችሁ

4 የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ

5 የታደሰ በኣቅራቢት ሰለመመዝገባችሁ የሚገልፅ ማስረጃ

5 የማይመለስ ብር 150.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 02 በስራ ቀናትና ሰዓት ከ 28/05/2012 እስከ 08/06/2012 ዓ/ም መዉሰድ ትችላላቸሁ፡፡

6 ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 08/06/2012 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል በተጨማሪም ለዉድድሩ ለጨረታ ያቀረባችሁት ዋጋ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ /validity period/ መጠቀስ አለበት፡፡

7 ተጫራቾች አስፈላጊ የሆኑ ሰነዳቸዉ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡

8 ተጫራቾች ለጨረታ ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ብር ማስያዝ ይኖርባችዋል :: በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አይፈቀድም፡፡

9 የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 08/06/2012 ዓ/ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪለቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኝ ይመረጣል ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸዉ ጨረታዉ አይሰተጓገልም፡፡

10 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ዉስጥ ቀርቦ ዉል የማሰር ግዴታ አለበት፡፡

11 የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅለላ ዋጋ 10% ፔርፎርማንስ ቦንድ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል

11 ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በክፊል ወይመ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 0344-402532 መደወል ይቻላል

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (58)
    • ኮንስትራክሽን (1048)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4462)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (512)
            • ህንፃ መሳርሒ (7194)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1832)
                      • ምግብን መስተን (515)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1283)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (88)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2986)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1658)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (83)
                                                            • ክራይ (741)
                                                              • መሸጣ (1182)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (94)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8591)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (361)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (832)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (579)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (267)
                                                                                    s