የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጆክት ኣጎልግሎት የሚዉሉ የ ግራናይት ቀለም ኣቅርቦት እና መቀባት ሥራ /supply and apply color painting Granite of approved type code (5108)/ ሥራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ( sub contract ) ለማሳራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ ጥሪ 1, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ዓርቢ ጥሪ 8, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ጥሪ 8, 2012 08:30 ከሰአት
  • ህንፃ መሳርሒ/ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
  • Print
  • Pdf

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች

1 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ

2 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያዝይዙት ገንዘብ በተጫራቾች የመመርያ ተራ ቁጥር 7.2 እና 7.3 በተጠቀሰዉ መሰረት መሆን ኣለበት

4 ተጫራቾች የሚወዳደርበት ዋጋ ተለይቶ በታሸገ ኢንቮሎፕ ከጥቅምት 01/05/2012እስከ 08/05/2012 ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የሚቹሉ

5 ጨረታዉ 08/05/2012 ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል

6 ፕሮጆክቱ ጨረታዉን በከፊል ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

7 የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

ስልክ ቁጥር 09 11 76 89 02 /09 14 70 90 13 /09 14 40 24 13

መመለስ
የጨረታ ምድብ