ኢማጅን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /Imagine 1day/ በተባለ መ/ታዊ ያልሆነ የውጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት ትግራይ ፣ በኦሮሚያ እና በደቡብ ክልል በትምህርት ጥራት ማሻሻል ሰራ ላይ አና በላይቪሊ ሁድ ዴቬሎፕመንት // የበኩሉን ኣስተዋፀኦ እየሰጠ ይገኛል፡፡ በኣሁኑ ጊዜም ድርጅታችን በትግራይ ክልል በክልተ ኣውላዕሎ ወረዳ ገማድ ቀበሌ በደረባ ወሃቢት ሕ/ሰብ ለኑሮ ማሻሻያ እና ድህነት ቅነሳ የሚያግዙ የተሻለ ዝርያ ያለቸው 2500 ደሮዎች እና 50 ኩንታል የደሮ ቀለብ ከመድሃኒት ጋር ኣቅራቢያዎች በጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 1, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 6, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የምግቢ ኣቅርቦትየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችን
የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ARWS ት/ክፍል ኣገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሃኒት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 7, 2011 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችን
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የፀረ ተባይ ኬሚካል፣የጓሮ አትክልት ዘር፣የማር ሰም ፣ሞተር ሳይክል፣የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሳሪያዎች፣የንብ መገልገያ መሳሪያዎች፣የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 12, 2011 09:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችግብርና መሺነሪፍሎራና ሆልቲካልቸርየቢሮ ፈርኒቸርኬሚካልና ሪኤጀንትየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችንሞተርሳይክል ግዢ
መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የፅሕፈትና የፅዳት መሳሪያዎች : የእንስሳት መድሃኒቶች ለመግዛትና እና ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ ደንብ ልብስ : የድህነት ጫማና ፕላስቲክ ቦቲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 21, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችንየጽህፈት መሳሪያዎችየሴፍቲ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዮ ዕቃዎችንና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 21, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 29, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኬሚካልና ሪኤጀንትየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችንሞተርሳይክል ግዢ
የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 16, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 30, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችግብርና መሺነሪፍሎራና ሆልቲካልቸርኬሚካልና ሪኤጀንትየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችንሞተርሳይክል ግዢ
የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትምየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 1, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 15, 2010 09:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየግብርና ውጤቶችና ስራዎችግብርና መሺነሪፍሎራና ሆልቲካልቸርየቢሮ ፈርኒቸርየላብራቶሪ መሣሪያዎችየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችንየህትመት አገልግሎቶች
የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ሕትመት :የፅህፈት መሳሪያዎች: የቢሮ እቃዎች: ኤለክትሮኒክስ :የፅዳት አላቂ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጥቅምት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 20, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችን
የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም የእንስሳት መድኃኒት የሰዉ ሠራሽ እንስሳት ዕርባታ መገልገያ መሣራያዎች መለዋወጫ ዕቃዎች : የፈርኒቸር : የቢሮ እቃዎች :ሚዛን :መጋራጃ:ዋንጫየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 13, 2009 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 27, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪየቢሮ ፈርኒቸርየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችንብረታ ብረት ሰራዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስፍራሽ ትራስና ተዛማጅ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ኤክስካቫተር፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የንብ ቀፎ እና የንብ እርባታ መገልገያና ጥገና፣ ፀረ- ተባይ ኬሚካል፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ የሰው ሰራሽ እንስሳት እርባታ መገልገያ መሣሪያዎች እና የመለዋወጫ ዕቃዎችና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጳጉሜ 5, 2008 (ከ 9 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 10, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኬሚካልና ሪኤጀንትየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችንየማሺነሪ ኪራይሞተርሳይክል ግዢ