ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የተሸከርካሪዎች እቃ : በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 12, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 27, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት የተሸከርካሪዎች እቃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 13, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 26, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ ለመቀለ ለደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 24, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 28, 2016 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ ለመቀለ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 24, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 28, 2016 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 18, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 21, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለመቀለ ማስተባበሪያ ጽ/ቤትና ለክልል ቅ/ፍ ጽህፈት ቤት ሰርቪስና ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 18, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 21, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያው በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 6, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 20, 2016 10:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት የማሽኔሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 24, 2016 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየምህንድስና እቃዎች
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት ዘይትና ቅባቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለንየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 24, 2016 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት ማከእከላዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 24, 2016 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች