የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ቤቶች ለ2017ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 30, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 10, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስየቢሮ እቃዎች
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርስቲችን ተማሪዎች እና ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎትና የንግድ ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎት ለመግዛት ተፈልገዋል ::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 21, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 30, 2016 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎች
አክሱም የኒቨርሲቲ የተለያዩ የዕቃ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 17, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 1, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችየቢሮ እቃዎች
በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2016 ዓ/ም በያዘው በጀት መሰረት የ DRDIP-2 መኪና ታ.ቁ ኢት 4-15294 ሞዴል Kun 25L እና የቢሮ ሃላፊ ታ.ቁ ኮድ 4-02343 ሞዴል ባይክ × 25 መኪናች ለሆኑት አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማ ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሰኔ 21, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 24, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ለምእራባዊ ዞን ለማይ ጋባ ወረዳ እና ለደቡባዊ ዞን እንደርታ ወረዳ አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 11, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 24, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
... የመኪና ጐማ ባትሪና ጌጣጌጥ ፣ የደምብ ልብስ ፣ ጫማ ፣ ቋሚ ዕቃዎች (ሸልፍ መደርደሪያ ወንበር ወዘተ) ኤሌክትሪክ እቃዎች ዲቫይደር ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው የስራ ቀን በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የማሽኔሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች ዋጋ ሞልታችሁ እንድትልኩልን በትህትና እናሳውቃለን፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 4, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየከባደ መሺነሪ ግዢ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የማሽኔሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 6, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎችየከባደ መሺነሪ ግዢ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የዘይት እና ቅባቶች እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 6, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የሚውሉ የተለያዩ ዓይነትና መጠን ያላቸው ጐማዎች፣ ባትሪዎችና እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 4, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2016 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች