በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 23, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 30, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት ከዚህ በፊት በዓዲ ሓውሲ በነበረው ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የብረት በሮች እና የእንጨት በሮች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 1, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 3, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡብረታ ብረት ሰራዎችያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
በሽራሮ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ በተለያዩ ጊዚያት ተይዘውና ተወርሰው በአዲነብሪ ኢድ የውርስ መጋዝን የሚገኙ እቃዎች ማለትም ምግብ ነክ እቃዎች ፤ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የቢሮና የቤት እቃዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 16, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 19, 2016 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገኙ የተወረሱ እቃዎች ማለትም አልባሳት፤ ሸቀጣሸቀጦችና የቤት እቃዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 12, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 18, 2016 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የሆቴል ድርጅት ህንፃዎች እና የሆቴል መገልገያ ቁሳቁሶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 9, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 9, 2016 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ሃራጅየቤት/ህንፃ ሽያጭካልኦት ዝሽወጡ
ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ ኣ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ እና የተጋቡ ዕቃ በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 8, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 19, 2016 03:15 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የሊዝ ማሽን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 12, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኢንዱስትሪና ፋብሪካ ሃራጅካልኦት ዝሽወጡ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግ በመተላለፍ ተይዘው የተወረሱ የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 28, 2016 07:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት በዋስትና የያዘውን የሆቴል ድርጅት ህንፃዎች እና የሆቴል መገልገያ ቁሳቁሶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 16, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 18, 2016 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ሃራጅየቤት/ህንፃ ሽያጭ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ የመድን ካሳ ክፍሉ የተረከባቸውን፡- ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች • ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት • የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል ማንኛውም የስም ማዛወሪያ ተጨማሪ የጉምሩክ ቀረጥ፣ግብር፣እሴት ታክስና ሌሎች ወጪዎች ቢኖሩ ከፍሎ ለመግዛት የሚፈልግየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 21, 2016 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:አዲስ አባባየጨረታ ምድብ:መኪናና ማሺነሪ ሽያጭያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ