የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ቢሮ ለትምህርት ቤቶች ሚኒ ሚድያ ኣጎልግሎት የሚሆኑ ብዛት ያላቸዉ ኦድያ ኣምፕሊፋየር እና ኮርነር ስፒከር ከነ ሙሉ ኣክሰሪዎች እንዲሁም የህትመት ስራዎች ከህጋዉያን ነጋዲዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 1, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየህትመት እቃዎችና
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የሲቪል የቢሮ አልባሳት እና ጫማዎች፣የቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ የሚውል ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች፣ ለጀኔሬተርና ዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ለካምፕ እና ለመኖሪያ ቤት እድሳት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 6, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየህትመት እቃዎችናጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... ት መሳሪያዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ሞተር ሳይክሎች ሳይከሎች እና መኪና ሎደርና ሲኖትራክ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጥቅምት 2, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ቦታ:ሰቲት ሑመራ የጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት እቃዎችናሞተርሳይክል ግዢ
... ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 25, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየላብራቶሪ መሣሪያዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት እቃዎችና
የሰቲት ሑመራ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለ2011 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣የህትመት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ ንብረት፣የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እና ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 10, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 26, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ሰቲት ሑመራ የጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት እቃዎችና
ለ ኣንድ ማእከል አገልግሎቶች የ ፅሕፈት መሳርያ ግዥን ለመፈፀም ስለፈለገ የክልላችን የግዥ መምርያ ኣዋጅ ቁ 255 /2007 መምርያ ቁ -04/2007 ንኡስ ኣንቀፅ 2.2 እስከ 200 000 ህዝብ መሚመለከተዉ ኣደባባይ ንግድ ዘርፍ መሕበራት በመለጠፍ ግዥ ለመፈፀም እንደምቻል በሚፈቅደዉ መሰረት ለመወዳደር ለምትፈልጉ ነጋዲዎች የሚከተለዉን መለኪያ ኣሟልታችሁ ይህ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለንየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 25, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 27, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት እቃዎችና
የትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሚንጠለጠል ኣዉደ ኣዋርሕ ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም በዚህ ሙያ ሕጋዊ ንግድ ፍቓድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድተወዳደሩ ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 21, 2007 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 1, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የህትመት አገልግሎቶችየህትመት እቃዎችና
ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅት ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የህትመት ስራዎች የሁኑ የኪስ ካላንደር :ኣጃንዳ : የጠረጰዛ ካላደርና ፓዶች በግልፅ ጨረታ ኣወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 21, 2007 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 28, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የህትመት አገልግሎቶችየህትመት እቃዎችና