... ትሪክ እቃዎች፣የቧንቧ እና የህንፃ መሳሪያ እቃዎች፣የፈርኒቸር እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 26, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ከ15 ቀን በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ፖሊትዩን ትዩፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 23, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 6, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የመምብሬን ማቅረብና ማንጠፍ ስራ /Supply and Lay membrane Type waterproofing material works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 17, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የውሃ ስራዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች
ኢማጂን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የውጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦርሚያ ክልል በትምህርት ጥራት ማሻሻል ስራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እያደረገ ይገኛል፤ በመሆኑም ድርጅቱ በትግራይ ክልል በደቡባዊ እና በምስራቃዊ ዞን የውሃ ቁፋሮ ለመስራት ከክልሉ መንግስታዊ በገባው የፕሮጀክት ውል መሰረት፤የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 15, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 22, 2011 07:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የውሃ ስራዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከዚህ ደብደቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት እቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 3, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችፍሎራና ሆልቲካልቸርየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
... ጠሚያዎች DCI /CI,GS/GI PIPES & FITTINGS) እና የኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያዎች (HDPE FITTINGS) ግዥ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 22, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ30ኛው ቀን 2011 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ የተለያዩ መጠን ያላቸውየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 28, 2011 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ሰቲት ሑመራ የጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኬሚካልና ሪኤጀንትየጽህፈት መሳሪያዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችሞተርሳይክል ግዢየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት : ጤፍ : የኣትክልት እና ፍራፍሬ : ያለቀለት የተፈጥሮ ሽሮ ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም : የተለያዩ ሸቀጣሸቀጥ : የማገዶ እንጨት እና የከሰል አቅርቦት : የኣልጋ ፍራሽ እና ትራስ : የፅዳት እቃዎች : የእንጀራ መጋገር አገልግሎት : የፅህፈት መሳሪያዎች : የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች : የምግብ መገልገያ እቃዎች : የኤሌክትሪክ እቃዎች : የምግብ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች : የመኪና ኪራይ : የቀለም መቀባት ስራ : የተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ በዉጭ : የሆቴል እና የመስተንግዶ አገልግሎት እና ህንፃ ግንባታ ክትትል ቁጥጥር የኮንትራት አስተዳደር እና የመማከር አገልግልት በግልፅ ጨረታ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 21, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 10, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎትየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢፍራሽ ትራስና ተዛማጅ
ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ አገልግሎት የሚዉል ሮቶ ባለ 1000 ሊትር በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 15, 2010 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የባኞና የመፀዳጃ ቤት ዕቃዎች፣ የባሃርዛፍ አጠናዎች ፣ የስሚንቶ ፣ ብሎከት ፣ ጠጠርና ድንጋይ ፣ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 18, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 4, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችመጋዝንየግንባታ ጥሬ እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች