መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የፅሕፈትና የፅዳት መሳሪያዎች : የእንስሳት መድሃኒቶች ለመግዛትና እና ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ ደንብ ልብስ : የድህነት ጫማና ፕላስቲክ ቦቲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 21, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችንየጽህፈት መሳሪያዎችየሴፍቲ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ራያ ዩኒቨርሲቲ ከላይ በሰንጠረዡ የተመለከተውን ምድቦች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃዎች ወይም አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 14, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ራያ ዓዘቦየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየተሽከርካሪ ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ የኣፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ አቡጀዴና ሻሽ ጨርቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 11, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 25, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ሽረየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
መቐለ ዩኒቨርስቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት : ጤፍ : የኣትክልት እና ፍራፍሬ : ያለቀለት የተፈጥሮ ሽሮ ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም : የተለያዩ ሸቀጣሸቀጥ : የማገዶ እንጨት እና የከሰል አቅርቦት : የኣልጋ ፍራሽ እና ትራስ : የፅዳት እቃዎች : የእንጀራ መጋገር አገልግሎት : የፅህፈት መሳሪያዎች : የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች : የምግብ መገልገያ እቃዎች : የኤሌክትሪክ እቃዎች : የምግብ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች : የመኪና ኪራይ : የቀለም መቀባት ስራ : የተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ በዉጭ : የሆቴል እና የመስተንግዶ አገልግሎት እና ህንፃ ግንባታ ክትትል ቁጥጥር የኮንትራት አስተዳደር እና የመማከር አገልግልት በግልፅ ጨረታ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 21, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 10, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎትየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢፍራሽ ትራስና ተዛማጅ
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2011 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ለሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና ኪራይ፣ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦቴ ኪራይ፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የሲቪል አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሰኔ 22, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 6, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የትግራይ ክልክ መንገድ ሥራዎችኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልገሎት የሚዉሉ ቆሚ ንብረት ኤሌክትሮኒክስ : ኮንስትራክሽን ማተሪያል :አዘር :የስፔር መለዋወጫ : የደልድይ ቤሪንግ : ዲስፐንሰር እና ስቴሽነሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 22, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: እሁድ ሰኔ 3, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየጽህፈት መሳሪያዎች
ለአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 16, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 30, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2010 ዓም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛትየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 1, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
ዓለም አቀፍ ሕፃናት ኣድን መቐለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚህ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰበኣዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሆኑ በርከት ያሉ ጽሁፎች በማባዛትና በመጠረዝ ጥቅም ላያ ያዉላል በዚህ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 24, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 5, 2010 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የጽህፈት መሳሪያዎች
ራያ ዩኒቨርስቲ የእርሽና: የብረታ ብረት :የእንጨት: የስራ ደህንነት መጠበቂያና: የቧንቧ ስራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች: የኤሌክትሮኒክስና የኮምፒተር እቃዎች: የፅሀፈት መሳሪያ እቃዎችና : የፈርኒቸር እቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 21, 2010 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ማይጨዉየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችብረታ ብረት ሰራዎች