ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ዉስጥ የሚገኘዉን ጋላሪ በአሊሚንየም ለመስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ መመሪያዎች አክብራቹ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለንየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 28, 2007 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 30, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ፈርኒሽንግ ፊክስቸር
በመቐለ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ2007 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ አልሙኒየም ፓኔል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ ለማሰራት/ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 14, 2007 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 27, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት/ህንፃ ፈርኒሽንግ ፊክስቸር
መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያ(MIE) የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃዎች : የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች: ብርጭቆ ወረቀት የተለያዩ መጠን ያላዉ ላሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃትያላችሁእናከዚህበታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 5, 2007 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 10, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየቤት/ህንፃ ፈርኒሽንግ ፊክስቸርየቢሮ ፈርኒቸር