የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡ሰው ሠራሽ የእንስሳት ማዳቀያና መገልገያ መሣርያዎች፣ ሰው ሠራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ማሽን መስዋወጫ እቃዎች፣ የእርሻ መገልገያ መሣርያዎች፣ የጓሮ አትክልት፣ ጀኔረተር፣ ዲናሞ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 8, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 24, 2012 03:29 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችግብርና መሺነሪፍሎራና ሆልቲካልቸርፓልትሪ ቢና ኣኒማል ሃስባንደሪየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችንየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
... የዓሣ ማስገሪያ ጀልባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ሎጎ ማሰራት ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣የጽ/ መሣሪያዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችና ፈርኒቸር ግዢ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 4, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ15ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችግብርና መሺነሪፍሎራና ሆልቲካልቸርኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶች
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ33ኛ ክ/ጦር መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ቋሚና አላቂ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎችን፣ የተለያዩ አይነት አላቂ የፅዳት እቃዎችን፣ አቡጀዲ እና ሻሽ፣ የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒከስ እና የኦፈስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች እና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 3, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 17, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ

... ሌክትሪካል ሳብመርሲብል ፓምፕ ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 28, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ30ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ የሲቪል አልባሳት፣ የኦርኬስትራ የተለያዩ የባህል አልባሳት፣ ሱፍ እና የቆዳ ጫማዎች፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ሙዚቃ መሣሪያ እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 7, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ

የመካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ ለመቐለ ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የ ዋናዉ በር Supply and Fix 1mm Thick Sheet metal cladding , supply and Fix Semi- Circle 5 Row GSP hand rail fix on landing , supply and Fix fabricated steel , supply and fix 6mm plate manhole cover ሥራ በንኡስ ስራ ተቆራጭ /Sub Contract / ለመፈጸም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታአወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ /Sub Contract / ለማሰራት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 22, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 26, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትብረታ ብረት ሰራዎች
ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የፋብሪካው ንበረት ለሆኑ ፍሪጆች መለዋወጫ ዕቃ የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 20, 2012 08:15 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የፅህፈት ማቴሪያል፣የፅዳት ዕቃዎች፣ ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣ ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 10, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 21, 2012 07:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትየኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናመፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ