በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2016 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የራያ ዓዘቦ ወረዳ ፋይናንስን ኢኮኖሚያዊ ልማት ፅ/ቤት ማጠናከርያ ስርኣተ ምግብ (FSRD) በተገኘ በጀት ለዘርፍ ቁጠባ ጽ/ቤት ኣገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ፤ ፕሮፎርማ ብቁና በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ያላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 7, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ራያ ዓዘቦየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁቱን የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 28, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 18, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቀለ ዲስትሪክት የተለያዩ የዲስትሪቡሽን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ ቀዋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 14, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 26, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
የትግራይ ክልል ጊዝያዊ ኣስተዳደር ጤና ቢሮ ከታች በሎት የተጠቀሱ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዲዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፍርቱን የምታሟሉ ህጋውያን ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 21, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 5, 2016 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየቢሮ እቃዎች
... ግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 6, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራየንፅህና ፅዳት እቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትኮምፒተርና ተዛማች የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምህንድስና እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 5, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 20, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራየንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምህንድስና እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትሌሎች ጥገናዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የመቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተለውን ቁጥር - ERMMB/NCB/005/2016 E.C / አ ወሎዎች ሊቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 4, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 18, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስየቢሮ እቃዎች
በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የኮምፒውተርና ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 27, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 12, 2016 07:45 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ