ኣብ ኤጀንሲ ድጅታል ክልል ትግራይ ዳይሬክቶሬት ዕደጋ ፋይናንስን ንብረት ምምሕዳር ንኤጀንስና ግልጋሎት ዝውዕል ናይ ኤሌትሮኒክስ መለዋወጢ ኣቑሑት ብፕሮፈርማ ጨረታ ኣዋዳዲሩ ክገዝእ ይደሊ።የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሰኔ 10, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 12, 2016 09:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡ መስሪያ ቤታችን ግዢውን የሚፈፅመው በጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸውን አረጋግጦ የመረጣቸውን ይሆናል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሰኔ 7, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 12, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር : የትግራይ ክልል _ ቅ/ጽ/ቤት ለሚያካሂደው PERCS/NLRC Multi Sector Tigray Crisis Emergency Response Project አገልግሎት የሚውሉ የተለያዪ የቢሮ የፐ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሰኔ 5, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 17, 2016 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2016 በጀት አመት የሬድዮና ብሮድካስት ተዛማጅ እቃዎች በሀገር ኣቀፍ ደረጃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 22, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 6, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 15, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 19, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየጽህፈት መሳሪያዎች
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር-ኮምፐርሄንሲቭ እስፔሻላዝድ ሆስፒታል ኮምፒውተርና ፕሪንተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 10, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 26, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ለመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት የ2016 ባጀት አመት ከተያያዘ ለቅ/ፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌትሮኒክስ እቃዎች(ኮምፑተር) በጨረታ አዳድድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኤሌትሮኒክስ እቃዎች(ኮምፑተር) እንድትወዳደሩ በትህትና እንጠይቃለን፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 23, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 29, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 5, 2016 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 7, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2016 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭጨርቃ ጨርቅና ልብስ