ድርጅታችን ትግራይ ዉሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለየያዩ ላይሰንሰድ ሶፍት ዌር እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህም ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ 20.00 ብር በመክፈል ድርጅታችን ያዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ወስዳቹህ እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን።።የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 9, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችሶፍትዌር ግዢ
የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (ኦፊስ ኢኩፕመንት) መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 25, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 7, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች እና አገልግሎቶች የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የፎቶ ኮፒ እና የማባዣ ማሽኖች የመለዋወጫ እቃዎች ጥገና፣ የበር እና መስኮት የመስትዋት አቅርቦትና ጥገና፣ የምግብ ቤት ማሽኖች ጥገና፣ ለሶስተኛ ወገን ማስተላለፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 25, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 10, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችብረታ ብረት ሰራዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የጄኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ማሽኖች፣ የብየዳ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የክችን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 25, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 6, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርብረታ ብረት ሰራዎች
በቅዱስ ፍሬምናጠስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለርቀት ትምህርት ኣገልግሎት የሚውል DX2330/DX2430 ሪዞግራፊ መሽን (ዲፕሊክተር) በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 21, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ የተለያዩ መጠን ያላቸውየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 28, 2011 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ሰቲት ሑመራ የጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኬሚካልና ሪኤጀንትየጽህፈት መሳሪያዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችሞተርሳይክል ግዢየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠመምሪያ ለ 2011 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ማስጠገን እና የሰርቪስ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 22, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችመጋዝንኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየቢሮ ፈርኒቸርየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥለዉ የተገለፁት የትኩስ የበሬ ስጋና የኣይሲቲ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጳጉሜ 5, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መስከረም 10, 2011 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ የኣፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ አቡጀዴና ሻሽ ጨርቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 11, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 25, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ሽረየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
መቐለ ዩኒቨርስቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት : ጤፍ : የኣትክልት እና ፍራፍሬ : ያለቀለት የተፈጥሮ ሽሮ ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም : የተለያዩ ሸቀጣሸቀጥ : የማገዶ እንጨት እና የከሰል አቅርቦት : የኣልጋ ፍራሽ እና ትራስ : የፅዳት እቃዎች : የእንጀራ መጋገር አገልግሎት : የፅህፈት መሳሪያዎች : የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች : የምግብ መገልገያ እቃዎች : የኤሌክትሪክ እቃዎች : የምግብ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች : የመኪና ኪራይ : የቀለም መቀባት ስራ : የተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ በዉጭ : የሆቴል እና የመስተንግዶ አገልግሎት እና ህንፃ ግንባታ ክትትል ቁጥጥር የኮንትራት አስተዳደር እና የመማከር አገልግልት በግልፅ ጨረታ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 21, 2010 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 10, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎትየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢፍራሽ ትራስና ተዛማጅ