መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችግብርና መሺነሪየግንባታ ጥሬ እቃዎች
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡበደዊ ዞን እንደርታ ወረዳ ኣምቡላንስ ሰ/ቁ 4-02274 ትግ አገልግሎት የሚውሉ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 30, 2016 09:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project /RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀከት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ ለችግን ጣብያ አጋዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 6, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 14, 2016 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
... ግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 6, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራየንፅህና ፅዳት እቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትኮምፒተርና ተዛማች የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምህንድስና እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 5, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 20, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራየንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምህንድስና እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትሌሎች ጥገናዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የትግራይ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽ ቢሮ ከUIDP በጀት ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 14, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 27, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎችየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸር
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት የማሽኔሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 24, 2016 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየምህንድስና እቃዎች
በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኤልቲ ዘይድ ብረት እና ባለ 8 ቴንዲኖ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ተጫራቶችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 20, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 27, 2016 07:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትያገለገሉ እቃዎች ሽያጭጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... ብረት እና ባለ 12 ቴንዲኖ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 20, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ8ተኛ ቀን ሲሆን ጨረታው ከጠዋቱ 3፡00 ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎችካልኦት ዝሽወጡጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 22, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በየሎቱ የተለያየ ነው ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርየተሽከርካሪ ጥገናየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ