አክሱም የኒቨርሲቲ የተለያዩ የዕቃ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 17, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 1, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችየቢሮ እቃዎች
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ የግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) የተለያዪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 12, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 16, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡ መስሪያ ቤታችን ግዢውን የሚፈፅመው በጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸውን አረጋግጦ የመረጣቸውን ይሆናል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሰኔ 7, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 12, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 7, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ግንቦት 12, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ማሽነሪና እቃዎች
መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችግብርና መሺነሪየግንባታ ጥሬ እቃዎች
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡበደዊ ዞን እንደርታ ወረዳ ኣምቡላንስ ሰ/ቁ 4-02274 ትግ አገልግሎት የሚውሉ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 30, 2016 09:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project /RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀከት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ ለችግን ጣብያ አጋዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 6, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 14, 2016 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
... ግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 6, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራየንፅህና ፅዳት እቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትኮምፒተርና ተዛማች የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምህንድስና እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 5, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 20, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ዓዲግራትየጨረታ ምድብ:እንጨት እና የእንጨት ስራየንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየምህንድስና እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትሌሎች ጥገናዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የትግራይ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽ ቢሮ ከUIDP በጀት ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 14, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 27, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎችየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸር