... ዎች፣የተሽከርካሪዎች ጥገና ስራ በውጭ፣የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎችየላብራቶሪ መሣሪያዎችየጽህፈት መሳሪያዎች
ሱር ኮንስትራክሽን ሃለ የተ የግል ማህበር ለሚገነባዉ የፒቪሲ ፋብሪካ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ ብሎኬት በጨረታ አወዳድሮ ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል አስሮ ከዚሁ ቀጥሎ በቀረበዉ ዝርዝር መግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 30, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች
የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል ቶታል ስቴሽንና ዋኪቶኪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 20, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየምህንድስና እቃዎች
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት የተለያዩ የህንፃ መሳሪያ እና የኮንስትራክሽን እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 3, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከዚህ ደብደቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት እቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 3, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችፍሎራና ሆልቲካልቸርየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ ሀሸዋ፣ ሲሚንቶ፣ ጠጠር Ø2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ Soft wire 1.5 mm ፣Mold Oil ፣ ጥቁር ድንጋይ፣ የፎርም ወርክ ጣውላ (Board with 4m length, 30cm width and 2.5 mm thickness for form) እና የተለያዩ መጠን ያለቸው ባህር ዛፍ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል። የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችብረታ ብረት ሰራዎች
ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል የ Reforecement Concrete pipe 100 ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 16, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት መቐለ ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የ Concrete curb stone type-2 (15x35cm) ማምረት እና መግጠም ስራ ለማከናወን ፕሮጀክቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 9, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች
... e part እቃዎች and maintenance service ስራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
ትግራይ ክልል ከተማ ልማት፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ግልጋሎት የሚውል ቶታል ስቴሽን ዋኪ ቶኪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 2, 2011 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችቴሌኮምኒኬሽን እቃዎችየምህንድስና እቃዎች