በአገር መከላከያ ሚኒስቲር የሰሜን ዕዝ ሎጅስቲክስ ሜን/ኢን/ሪክ/መምሪያ ግዥ ክፍል በ2011 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 5, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 17, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ ለህንፃ መሳሪያ የሚያገለግሉ የኣካባቢና የኢንዱስትሪ ምርቶች፣ /Local and industrial Building materials/ ለህዝብ የጋራ ሽንት ቤት ኣገልግሎት ተንቀሳቃሽ የሚሰጡ ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችብረታ ብረት ሰራዎች
... ትሪክ እቃዎች፣የቧንቧ እና የህንፃ መሳሪያ እቃዎች፣የፈርኒቸር እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 26, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ከ15 ቀን በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን እዝ ጠ/መምሪያ የኮንስትክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፣የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የሲቪል አልባሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 24, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዓዲ ሽሑ- ደላ - ሳምረ መንገድ ፕሮጀክት (18/03R) ኣገልግሎት የሚውሉ ኣሸዋ እና ድንጋይ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 24, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 28, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ፖሊትዩን ትዩፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 23, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 6, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የመምብሬን ማቅረብና ማንጠፍ ስራ /Supply and Lay membrane Type waterproofing material works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 17, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የውሃ ስራዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የመምብሬን ማቅረብና ማንጠፍ ስራ /Supply and Lay membrane Type waterproofing material works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 7, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ Red Ash፣ ኣሸዋ፣ ጠጠርØ2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ soft wire 1.5 mm፣ Mold oil ጥቁር ድንጋይ የፎርም ወርክ ጣውላ (wooden board with 4m length 30cm and 5mm thickness formwork) እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ባህርዛፍ ግዥ በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎች
ለ3ኛ ግዜ የወጣ ምልክታ ጨረታ ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀከት ደረጃውን የጠበቀ ቀይ ኣሸዋ ለመግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 18/07/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 23/07/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 23/07/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 23, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች