የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡ ፖሊትዩን ትዩፕ፣ ጋብዮን፣ የማር ሰም፣ የላቦራቶሪ እቃዎች፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ የእንስሳት መድኃኒት መገልገያ መሣሪያዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 8, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 21, 2012 03:29 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችፍሎራና ሆልቲካልቸርፓልትሪ ቢና ኣኒማል ሃስባንደሪየላብራቶሪ መሣሪያዎችየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችንየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎችብረታ ብረት ሰራዎች
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆፒታል ግንባታ ፕሮጀከት በሚሰራዉ ሳይት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ ድንጋይ ብቃት ያላቸዉ ኣቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 7, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 12, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች
... ሌክትሪካል ሳብመርሲብል ፓምፕ ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 28, 2012 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ30ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
ኤጄንሲ ማዕድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባባሪያ ዩኒት የሰራቶኞች ሴፍት ለቢሮ ፅገና / office maintenance) የሚያገለግሉ የህንፃ መሳርያ እቃዎች ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ የሆናቹ ነጋዴዎች እንትወዳደሩ ይጋብዝል የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 25, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 29, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች
መቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ኤች ዲ ፒ ትቦ ( HDPE PIPES) ዲ ሲ ኣይ (ሲኣይ)፣ጂኤስ (ጂኣይ) ትቦ አና መገጣጠሚያዎች (DCI/CI, GS/GI PIPES & FITTINGS) እና የኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያዎች (HOPEETTINGS) የተለያየ መጠን ያላቸው የውሃ ቆጣሪ ግዥ ኣወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 19, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አፓርታማ ግንባታ ፕሮጀክት በመቐለ ከተማ ልዩ ስሙ ዓዳሓ ሳይት ዳዕሮ አካባቢ ለሚያስገነባዉ የጋራ መኖርያ ቤቶች ለኮንስትራክሽን አገልግሎት የሚዉል ጥራቱ የጠበቀ 00ጠጠር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 16, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 23, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች
... ሚ/፣ ነጭ ጤፍ በዩኒቨርሲቲው ናሙና መሰረት ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 11, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ15 ኛው የስራ ቀን ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
... ጠሚያዎች (DCI/CI GS/SI PIPES & FITTINGS) እና የኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያዎች (HDPE FITTINGS) ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ15ኛው ቀን 2011 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዓዲ ሽሑ- ደላ - ሳምረ መንገድ ፕሮጀክት (18/03R) ፓምፕ ግንባታ ኣገልግሎት የሚውሉ ኣሸዋ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 14, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ጥሬ እቃዎች
በአገር መከላከያ ሚኒስቲር የሰሜን ዕዝ ሎጅስቲክስ ሜን/ኢን/ሪክ/መምሪያ ግዥ ክፍል በ2011 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 7, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 17, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች