Closed
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የWDB1317 ሞዴል ማርሳድስ ቫኩም ትራክ (Vacum Truck)መኪና በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት የእጄ ዋጋ ጨምሮ ኣወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን ጥቅምት 7, 2017 9:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 7, 2017 10:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን