Closed
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁቱን የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ አገራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
መዝግያ ቀን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ለእቃዎች ግዥ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነድ በተገለፀው ቀንና ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ለእቃዎች ግዥ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነድ በተገለፀው ቀንና ሰዓት
ቦታኣክሱም
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ150,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00
የተለቀቀበት ቀን