በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር በ2008 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋጫ ዕቃዎች ቶዩታ 1HZJ 75 : ቶዩታ 1HZJ 76 : ቶዩታ 1HZJ 79L: ቶዩታ 1HZJ 105 ፡V-8፡VOLVO FH12 : የማን ፈሳሽ፡የሚስትቡሽ መለዋወጫ፡የማሸን ሾፕ አላቂ የጋራጅ መሥራያ ዕቃዎች : ቋሚ የጋራጅ መሥሪያ ዕቃዎች፡ፓምፕ ማደሻ ማሽን ኣባሪ ዕቃ፡ተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: መጋቢት 16, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ቦታ ሽረ