Closed
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ 2010/2011 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተውን 3000.00 ኩንታል የሚገመት ጥሬ ጥጥ (raw cotton) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
መዝግያ ቀን ጥር 25, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 25, 2011 3:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ300.00
የተለቀቀበት ቀን