ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ በ 2009 በጀት ዓመት በመቀለ ከተማና አካባቢዉ ለኮሌጁ ሰራተኞች የሰርቪሰ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸዉ 60 ሰዉ 45 ሰዉ 24 ሰዉ እና 12 ሰዉ የመጫን ዓቅም ያላቸዉ 04 ተሽካረካሪዎች በራሳቸዉ ነዳጅና ሹፌር የሚያቀርቡ ደረቅና እርጥብ ቆሻሻ ከኮሌጁ ካምፖስ የሚያስወግዱ የሲቪል ሰራተኞች የደንብ አልባሳት የፅዳት እና የመመገቢያ እቃዎች የፅህፈት መሳሪያ እና የትምህርት መርጃ የህትመት ማሽን መለዋወጫ እንዲሁም ፈርኒቸር እና ሌሎች የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: መስከረም 6, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ