በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር : የትግራይ ክልል _ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ጎማ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ለፍሳሽ ማሰወገጃ ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 6, 2017 ( ከ 12 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 19, 2017 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 19, 2017 10:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

ለሰው ልጅ ሰው መሆን /Being Human for Humanity/ (BHFH) የተባለ አገር በቀል ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት የውጭ ኦዲተር (External Auditor) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ መጋቢት 7, 2017 ( ከ 12 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የምግብ ግብአት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ መጋቢት 7, 2017 ( ከ 12 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 20, 2017 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ መጋቢት 20, 2017 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

ኡሙ አይመን የልማትና ተራድኦ ድርጅት የ2016/17 የበጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ መጋቢት 7, 2017 ( ከ 12 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/

የትግራይ ልማት ማሕበር |FRS እንዲሁም IPSAS ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት ተጫራቾች፡-

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 2, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 17, 2017 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 17, 2017 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ፋይናንሻል ኮንሳልታንሲይ/ ኦርጋኒዜሽን ኮንሳልታንሲይ/

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ ለሶስተኛ ጊዜ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 29, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 15, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መጋቢት 15, 2017 04:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የመቐለ እቅድና ፋይናንሰ ፅ/ፈት ቤት በከተማችን በልማታዊ ሴፍትኔት ባጀት በመጠቀም ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚዉል የተለያዩ የሼድ (SMALL METALL SHADES FORLIVELY FOOD BENEFICIARIES) በሾፒንግ (ፕሪፎርማ) ኣወዳደሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 27, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 3, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 3, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 150,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 26, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 9, 2017 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መጋቢት 9, 2017 05:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ኣስተደር ጽ/ቤት ለውስጥ ሰራተኞች እና ለሌሎች ድንበኞች ኣገልግሎት የሚውል ቁርሰ-ቤት ለመክፈት ስለፈለግን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 19, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 28, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 28, 2017 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ካፌን ሬስትራንትን/

የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 19, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 28, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 28, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/