በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች : የኮምፒተርና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎች : የዉሃ ማጣሪያ እና ጀነሬተር ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ከሕጋዊያን ነጋዲዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 27, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 7, 2010 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 7, 2010 2:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ለአባላቶቱ አገልግሎት የሚሰጥበት የICT ማእከል ለማቋቋም በእንቅስቃሴ የሚገኘ ሲሆን ለዚሁ የኣይስቲ ማእከል አገልግሎት የሚዉሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 26, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 4, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣላማጣ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 4, 2010 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 24, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 3, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 3, 2010 3:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ዓለም አቀፍ ሕፃናት ኣድን መቐለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚህ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰበኣዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሆኑ በርከት ያሉ ጽሁፎች በማባዛትና በመጠረዝ ጥቅም ላያ ያዉላል በዚህ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 24, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 6, 2010 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 6, 2010 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን በworkshop የሚሰሩ የባዩ ጋዝ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 4, 2010 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 5, 2010 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ምግጣምን ፅገናን/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 4, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 4, 2010 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል የWire Mesh (የጋብዩን አጥር) ስራ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 27, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 27, 2010 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሚሰራዉ ኤርታአለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀከት (17-01R) ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚዉሉ ፓኔል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 15, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 20, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 20, 2010 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 10.00
  • የጨረታ ምድብ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

በኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋየር ቢዝነስ ቢሮ ለሪጅኑ እና ዲስትሪክት ለሚያከናዉናቸዉ ሥራዎች የሚገለግሉ ኣይሱዝ እና ደብል ጋቢና ፒክ ኣፕ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 15, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 26, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 26, 2010 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) በፈብሪካ ዎርክ ሾፕ የሚገጠም ተንቀሳቃሽ ጭስ ማዉጫ(Movable fume extractor ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 13, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 28, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 28, 2010 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/