መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ቦልት : ነት : ወሸሮች :ካቲንግ ዲስክ :ኤሌክትሮድ : ፖሊሺንግ ዲስክ :ብርጭቆ ወረቀት : ዌልዲንግ ዋየር : ኤሌክትሪካል ሲስተም : ተርኒንግ ቴብል እና ተዊንግ አይ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 9, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 10, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም የእንስሳት መድኃኒት የሰዉ ሠራሽ እንስሳት ዕርባታ መገልገያ መሣራያዎች መለዋወጫ ዕቃዎች : የፈርኒቸር : የቢሮ እቃዎች :ሚዛን :መጋራጃ:ዋንጫ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 13, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 27, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ኅዳር 27, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ እንስሳት ምድሃኒታትን መሳሪሕታትን/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/ ፍርናሽ ትርኣስን ተዛመድትን /