የጨረታ ማስታወቅያ
Back
የጨረታ ማስታወቅያ
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
Back
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
የጨረታ ማስታወቅያ
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
ጨረታዎች
ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች /
ብረታ ብረት ሰራዎች ገፅ 3
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች በትግራይ
ለ2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የኣርማታ ብረት ባለ 8 እና ባለ 10 እና ባለ 16 ለመግዛት ስለሚፈልግ ይፈልጋል፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 04:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/
ተጨማሪ አንብብ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽ/ቤት ተንቀሳቃሽ መጸዳጃ ቤት፣ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ /Dust Bin/ እና ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 08:30 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 09:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/
ተጨማሪ አንብብ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ ተንቀሳቃሽ ሽንት ቤት፣ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ /Bust Bin/ እና ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።
የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 08:30 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 09:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/
ተጨማሪ አንብብ
ፕሮጀክታችን መቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል reformed bar ብረት ባለ 8 እና ባለ 10 እና ባለ 16 ለመግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 19/07/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 27/07/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 27/07/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።
የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 20, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 27, 2011 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 27, 2011 04:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/
ተጨማሪ አንብብ
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል መስኮት ግሪል ስራዎች ኣቅርቦትና እና ገጠማ /Supply and Fix Galvanized steel Ripe Window protection Grill/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 6, 2011 08:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 6, 2011 08:30 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/
ተጨማሪ አንብብ
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግል/ማህበር ለሚገነባዉ የፒቪሲ ፋብሪካ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ላሜራ /plates/ ስቶክ ካላቸው የላሜራ ኣቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል አስሮ ከዚሁ ቀጥሎ በቀረበዉ ዝርዝር መግዛት ይፈልጋል።
የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 9, 2011 08:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መጋቢት 9, 2011 08:30 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/
ተጨማሪ አንብብ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) Steel pipe Ø 114x 4.5x 6000mm እና sheet Metal 3000x1500x3mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።
የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 17, 2011 08:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መጋቢት 19, 2011 08:30 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:በየሎቱ የተለያየ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/
ተጨማሪ አንብብ
ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጂነሪንግ ሓለፈነቱ ዝተወሰነ ኩባንያ ኣበ ኣክሱምን ኣለማጣን ከተማ ንዝተክሎም ናይ ጉና ስራሕቲ ንግዲ ተገጣጠምቲ ናይ ሓፂን መጋዘናት ልምድን ሕጋዊ ንግዲ ፍቃድን ዘለዎም ተጫረቲ አወዳዲሩ ከስርሕ ይደሊ
የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 9, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 18, 2011 09:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 18, 2011 09:30 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/
ተጨማሪ አንብብ
ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ /ሜሊ ወርቅ መዓድን/ Gold Smelting Crucible TPX 400 ብዛት 5 ለመግዛት መስፈርቱ የምታሟሉ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 4, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 18, 2011 08:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 18, 2011 09:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/
ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት የ Reforcement concrete pipe # 100 መግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 14/05/2011 ጀምሮ እስከ 20/05/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ደረስ የምትወዳደሩበት ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 20/05/2011 ዓ/ም በጧት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መመዘኛዎች ከ1-11 ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 16, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 20, 2011 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 20, 2011 04:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/
ተጨማሪ አንብብ
Previous
1
2
3
4
5
6
Next
የጨረታ ምድብ
ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (23)
ሶፍትዌር ግዢ(7)
ዌብሳይት ሶፍትዌርን ማበልፀግ(6)
የኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገና(10)
ኮንስትራክሽን (208)
የቤት/ህንፃ ግንባታ(122)
መንገድና ዲልድይ ግንባታ(11)
የውሃ ስራዎች(51)
የውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ(23)
ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (491)
ኮምፒተርና ተዛማች (100)
የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች(116)
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ(270)
የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (63)
ኣካውንቲን ተዛማጅ(31)
ኦዲቲንግ ተዛማጅ(32)
ግብርና (168)
የግብርና ውጤቶችና ስራዎች(55)
የግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት(6)
ግብርና መሺነሪ(45)
ፍሎራና ሆልቲካልቸር(53)
ፓልትሪ ቢና ኣኒማል ሃስባንደሪ(9)
የግንባታ እቃዎች (394)
የግንባታ ማሽነሪና እቃዎች(59)
የግንባታ ጥሬ እቃዎች(148)
የምህንድስና እቃዎች(55)
የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች(29)
የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች(101)
ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (205)
የንፅህና ፅዳት እቃዎች(182)
የንፅህና ፅዳት ግልጋሎት(20)
ማማከር (33)
ዳታ ኤክስተሽን ኣመንዽመንጥትና ካንስሌሽን(0)
ፋይናንሻል ማማከር ስራዎች(5)
የህግ ማማከር ኣገልግሎት(0)
የትምህርት ነክ ማማከር ኣገልግሎት(2)
የምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎት(24)
የድርግት ማማከር ኣገልግሎት(0)
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማማከር ኣገልግሎት(1)
የቋንቋ ትርጉም(1)
ትምህርትና ስልጠና (25)
ጤና ነክ ስልጠና(0)
መፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶች(20)
ትምህርቲና ትሬይንግ(5)
የማሽከርከር ስልጠና ኣገልግሎት(0)
ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (347)
የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫ(126)
የመገጣጠምና መጠገን(17)
ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት(202)
ምግብና መጠጥ (122)
የምግቢ ኣቅርቦት(106)
ካፌና ሬስትራንትን(15)
እግድ (29)
የቤት/ህንፃ ሃራጅ(17)
የመኪና ሃራጅ(6)
ኢንዱስትሪና ፋብሪካ ሃራጅ(6)
ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (9)
የቤት/ህንፃ ፈርኒሽንግ ፊክስቸር(8)
የቤት/ህንፃ ማስዋብና ስራዎች (1)
ፈርኒቸር (198)
የቤት ፈርኒቸር(2)
የቢሮ ፈርኒቸር(186)
ሌላ ኣይነት ፈርኒቸር(8)
ጤና (40)
የጤና ጋር የተዛመዱ ኣገልግሎቶች(3)
የጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች(37)
የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (173)
ጸረ ተባይና ነፍሳት(3)
ኬሚካልና ሪኤጀንት(84)
የላብራቶሪ መሣሪያዎች(85)
ጥገና (59)
የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና(11)
ሞተርሳይክል ጥገና(11)
የቤት እቃዎች፡ በርና መስኮ ጥገና(3)
የተሽከርካሪ ጥገና(19)
የማሽን ጥገና(4)
ሌሎች ጥገናዎች(11)
የህክምና ዕቃዎች (55)
የመድሃኒት ምርቶች(25)
የህክምና/ላብራቶሪ እቃዎች ጥገና(6)
የእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችን(23)
ፎቶግራፍና ፊልም (6)
የፎቶግራፍና ፊልም ኣገልግሎቶች(2)
የደኩመንታሪ ስራዎች(4)
የህትመት ስራዎች (99)
የህትመት አገልግሎቶች(82)
የህትመት እቃዎችና(16)
የማስታወቅያ ስራዎች (9)
ግራፊክስ ዲዛይን(0)
የቢልቦርድና ዲጂታል ማስታወቅያ(3)
የማስታወቅያ እቃዎች(2)
ኢቨንት ማዘጋጀት(1)
ማርኬትንግና ፕሮሞሽን ኣገልግሎት(3)
ኪራይ (179)
የቤት/ህንፃ ኪራይ(10)
የመኪና ኪራይ(130)
የማሺነሪ ኪራይ(39)
ሽያጭ (270)
የቤት/ህንፃ ሽያጭ(6)
መኪናና ማሺነሪ ሽያጭ(10)
ካልኦት ዝሽወጡ(130)
ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ(124)
የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (33)
የጥበቃ ኣገልጉሎት(9)
ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር (6)
የሴፍቲ እቃዎች(18)
የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (76)
የመኪና መለዋወጫ እቃዎች(72)
የሞተርሳይክል መለዋወጫ እቃዎች(0)
የሳይክል መለዋወጫ እቃዎች(4)
ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (147)
የቆዳ ውጤቶቸ(1)
መጋረጃና ምንጣፍ(3)
ጨርቃ ጨርቅና ልብስ(133)
ፍራሽ ትራስና ተዛማጅ(10)
የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (97)
ማጓጓዣ ኣገልጋሎት(97)
የትራንዚት ኣገልጋሎት(0)
የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
የመኪና ግዢ(21)
የከባደ መሺነሪ ግዢ(97)
ሞተርሳይክል ግዢ(46)
ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (80)
ብረታ ብረት ሰራዎች(57)
የኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች(22)
መስትዋትና መስትዋት ሰራዎች(0)