በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት፤ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የእንስሳት መድሀኒቶች እና የጸረ-ተባይ ኬሚካል ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጳጉሜ 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መስከረም 10, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ መስከረም 10, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ናይ እንስሳት ምድሃኒታትን መሳሪሕታትን/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻሊያዝድ ሆስፒታል ለ2012ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የአይሲቲ (ICT) እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንት እቃዎች ፣የህክምና ላብራቶሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 17, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 23, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ነሐሴ 23, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የተለያየ ነዉ በየሎቱ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ ሕክምና/ላብራቶሪ መሳሪሕታትን ፅገናን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ARWS ት/ክፍል ኣገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሃኒት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 7, 2011 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ግንቦት 7, 2011 04:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ እንስሳት ምድሃኒታትን መሳሪሕታትን/

መስሪያ ቤታችን መቐለ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ህጋውያን ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2011 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ሴክተር ልማት ፕሮጀክት የእንስሳት መድሃኒት መገልገያ መሳሪያዎች /critical field equipment/ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 4, 2011 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 4, 2011 04:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአይቲ ዕቃዎች (IT Equipment)፣ ኤሌክትሪክ ጀነሬተርና አነስተኛ የእጅ መሣሪያዎች፣ የእንሰሳት ሕክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የማንጎና የአቮካዶ ፍሬ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 30, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 30, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ኣልተገለፀም
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንሰሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት(LFSDP) ፕሮጀክት በተገኘ በጀት የእንሰሳት መድኃኒት መገልገያ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 30, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 30, 2011 03:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በጨረታ ዶክመንቱ ላይ የተጠቀሰዉ መጠን ገንዘብ በሲፒኦ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የፀረ ተባይ ኬሚካል፣ የጓሮ አትክልት ዘር፣ ሞተር ሳይክል፣ የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሣሪያዎች፣ የንብ መገልገያ መሣሪያዎች፣ ንግስት ማገጃ መሳሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 2, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 2, 2011 03:32 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፖልትሪ ቢ ኣኒማል ሃስባንድሪይ/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የላባራቶሪ ሪኤጀንት እና መድሃኒቶች አቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 21, 2011 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 3, 2011 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 80,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/