መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 105,000 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 28, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 7, 2017 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መስከረም 7, 2017 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,000,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ የግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) የተለያዪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 12, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 16, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሐምሌ 16, 2016 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 250,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡ መስሪያ ቤታችን ግዢውን የሚፈፅመው በጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸውን አረጋግጦ የመረጣቸውን ይሆናል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሰኔ 7, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 12, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሰኔ 12, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2016 በጀት አመት የሬድዮና ብሮድካስት ተዛማጅ እቃዎች በሀገር ኣቀፍ ደረጃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 22, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 6, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሰኔ 6, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠየቀው 45,000 ሜትሪክ ቶን Raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 15, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 15, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ግንቦት 15, 2016 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ግንቦት 7, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ግንቦት 7, 2016 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሰራተኛ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጽ/ ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2016 ዓ.ም አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ጌጣጌጥ ፣ የደምብ ልብስ ፣ ጫማ ፣ ቋሚ ዕቃዎች (ሸልፍ መደርደሪያ ወንበር ወዘተ) ኤሌክትሪክ እቃዎች ዲቫይደር ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 23, 2016 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቀለ ዲስትሪክት የተለያዩ የዲስትሪቡሽን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሚያዝያ 2, 2016 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የማሽኔሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች ዋጋ ሞልታችሁ እንድትልኩልን በትህትና እናሳውቃለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 4, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 18, 2016 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የትግራይ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽ ቢሮ ከUIDP በጀት ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 14, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 27, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 27, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የተለያዩ የጨረታ ማስከበሪያ በሎት
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/