ድርጅታችን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ሕትመቶች፣ የፅዳት እቃዎችና ሌሎች ኣላቂ የደንብ ልብሶችና ዩኒፎርሞች፣ የትራክተርና ማረሻ መለዋወጫዎች፦ ኤሌክትሪክና ኤሌኬትሮኒክስ እቃዎች፣ የእህል መወቂያ ማሽን መለዋወጫ እና ማሽኖች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 22, 2017 ( ከ 8 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 29, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 29, 2017 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ መስተንግዶ አገልግሎት አገልግሎቶች እና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 20, 2017 ( ከ 8 ወር)
  • መዝግያ ቀን: 5, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: 5, 2017 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ካፌን ሬስትራንትን/

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ B+G+4 በግንባታ ላይ ያለ የንግድ ሕንፃ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 20, 2017 ( ከ 8 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 29, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 29, 2018 06:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

ኩባንያችን መስፍን ብረታ ብረት ና ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ የግል ኩባንያ (FSWE ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው የተለያዪ መጠን ያላቸው Sheet Metal Grinding machine, Cable Clamp Ø12mm Welding Wire Ø 1.2mm & Meter Tape እና ሌሎች ግብኣቶች በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 19, 2017 ( ከ 8 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 4, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 4, 2017 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

ኩባንያችን መስፍን ብረታ ብረት ና ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ የግል ኩባንያ (FSWE ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው የተለያዪ መጠን ያላቸው Sanitary Materials & Stationary & Prirting Materials በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 19, 2017 ( ከ 8 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 3, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 3, 2017 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/

ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊውን የካሌብሬሽንና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 16, 2017 ( ከ 8 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 20, 2017 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 20, 2017 04:35 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 13, 2017 ( ከ 8 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 28, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 28, 2017 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የምግብ ነክ ዕቃዎች እና የፕላስቲክ ውጤቶች በግልፅና ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 12, 2017 ( ከ 8 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 20, 2017 07:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 20, 2017 07:45 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ማሕበር ልምዓት ትግራይ ሕድሞና ታወር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የቢሮ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 13, 2017 ( ከ 8 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 23, 2017 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 23, 2017 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/