የኢትዮዽያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ መንግስ መቐለ ዩኒቨርሲቲ የግዥዉ ዓይነት የሚካና ጎማ ከነ ካላማደርያዉ

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 20, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 20, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

የትግራይ ልማት ማህበር ብዛታቸው 108,000 የሆኑ 32 ዓይነት Supplementary Reading material or Booklets በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 23, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 24, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አራት (4) ሚድበስ : ሦስት ሚኒባስ (3) እና አንድ (1) ከ 35-45 መቀመጫ ያላት አዉቶብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 14, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 14, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 150,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/

በኢፌዲሪ በግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜን ሪጅን ፅቤት በ 2008 ዓ/ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ቀዋሚ እና አላቂ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 8, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 16, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 16, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር ባዘጋጀው ስፔስፊኬሽን መስረት የተለያዩ የአትሌቲክስ የስፖርት ትጥቆች እና ተዛማጅ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው እድትሳተፉ ይጋብዛል:

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 1, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 18, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 18, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሃገር አቀፍ ኤሌክተሪክ አቅርቦት ፕሮግራም የትግራይ ክልል ጽቤት ለፕረሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ደብል ካፕ ተሽክርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ለመከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 1, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 16, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/

የግዥዉ ዓይነት የመኪና ጎማ ከነ ካላመዳሪያዉ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 30, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 7, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማሰተባበሪያ ፅቤት ለሕንጣሎ አላጀ የመጠጥ ዉሃ የአከባቢ ንፅህናና የጤና አጠባበቅ ትምህርት ፕሮጀክት ለሚከናወናቸዉ ስራ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 25, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 3, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሕንጣሎ ዋጅራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 3, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

ሱር ኮንስትረክሽን ኃላ የተ ግ ማህበር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተገለፁት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 24, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 11, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/