የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማሰተባበሪያ ፅቤት ለአቡነ መርሃ ፕሮጀክት ለሚከናወናቸዉ ስራ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ልዩ ልዩ መጠጥ ዉሃ አቅርቦት ዕቃዎች ለመግዛት ስለፈለገ መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 26, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 1, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 1, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማሰተባበሪያ ፅቤት ለሕንጣሎ አላጀ የመጠጥ ዉሃ የአከባቢ ንፅህናና የጤና አጠባበቅ ትምህርት ፕሮጀክት ለሚከናወናቸዉ ስራ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 25, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 3, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሕንጣሎ ዋጅራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 3, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

በኢትዮጽያ ኦርቶዲክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የልማት ክርስትያናዊ ተራድኦ ኮሚቴ የኽልተ ኣውላዕሎ የገ/ነ/መ/ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የእንስሳት መድኋኒቶችና የህክምና መሳሪያዎት መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምትሟሉ ተጫራቶችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 23, 2006 (ከ 12 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 9, 2006 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕክምና ኣቁሑት/