መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ የተለያዩ የዕቃ ማሸጊያ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ብኣክብሮት ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 10, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 16, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 16, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/

በድጋሜ የወጣ ጨረታ ሕብረት ወታደራዊ ኮሌጅ በኮሌጁ ግቢ ዉስጥ ለኮሌጁ አገልግሎት የመሰጥ የዉሃ ጉድጋድ ቁፋሮ ስራ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት (ለማስቆፈር ) ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 19, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 19, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/

የትግራይ ልማት ማህበር ለትምህርት ቤቶች በተ ሙከራ (ላባራቶሪ) አገልግሎት የሚዉሉ የባዮሎጂና የኬሚስትሪ ኬሚካሎች በ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 6, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 18, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 18, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

በመቀለ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮዽያ ቴክኖሎጂ ኢንስትትዩተ መቀለ ለ 2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የፈርኒቸር: መባዣ ማሽኖችና: የኣይቲና ኤለክትሮኒክስ (CISCO) እቃዎች አገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 6, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 24, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 24, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ፋብሪካ የተጋቡ እና ያገለገሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 5, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 12, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 12, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ አገልግሎት የሚዉል የሳኒተሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 4, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 8, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 8, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ጎማ ከነ ከለማዳሪያዉ በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት በስሩ የደቡብ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 2, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 12, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 12, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

አክሱም ዩኒቨርስቲ ቀጥሎ የተገለጹትን የኮንስትራክሽን ሥራዎች ከህጋዊ ህንፃ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 30, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 18, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 18, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ስራሕቲ ማይ/

በኢትዩጰያ ምርጥ ዘር አቅርቦት ትግራይ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት ማባዣ ማዘጋጃና ማሰረጫ ማዕከል በተለያዩ ከተሞች ማለት ከባሌ : ከኣርሲ : ከባህር ዳር ከተሞች የተከማቹ ጠቅላላ 2285 ኩ/ል ዘር ወደ ተለያዩ ወረዳዎች እንዲጓጓዝለት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 27, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 4, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 4, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ማሽነሪ ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በማይ ሑሞር ሳይት የሚገኝ ጥልቅ የዉሃ ጉድጓድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 25, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 9, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ወልቃይት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 9, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/