መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ ስር የሚገኙ የህግና ስነ መንግስት ኮሌጅ ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚዉሉ የስቴሽነሪ : የማባዣ CZ ቀለምና ማስተር : መጋራጃ : ለኣካል ጉዳተኞች አገልግሎት የሚዉሉ የስቴሽነሪ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 17, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 30, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 30, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጂነሪንግ ሃላፍነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በግቢዉ ዉስጥ የሚገኙ ተረፈ ምርቶች ቁርጭራጭ ብረትና እና ቆርቆሮ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 12, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 24, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 24, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/

አዲስ መድሓኒት ፋብሪካ .ኃላ.የተ.የግል.ማ. ለሰራተኞቹ አገልግሎት የሚዉል የተለያየ መጠንና ዓይነት ያለዉ two piece (trouser and shirt) እና ቆብ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 12, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 28, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 28, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/

በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአርብቶ አደር ግብርና ልማት ቢሮ በዚህ 2009 በጀት ዓመት ቋሚ እቃዎች :አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች :የቢሮ ጽዳት እቃዎች: የኤለክትሮኒክስ መገልገለያ እቃዎች: የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት :እና የመኪና ጎማና ከላማዳርያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 12, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 26, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 26, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

በኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት መቀለ ወደብና ተርሚናል ቅጽቤት ለ2009 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፀ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 11, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 23, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 23, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዋች ምድብ 3 የህትመት እቃዎች ምድብ 4 የካንቲን እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ምድብ 6 የኤሌክትሮነክስ ዕቃዎች ምድብ 7 አግዳሚ ወንበር ምድብ 8 የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 9 የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 10, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 18, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ወልቃይት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 18, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የትግራይ ልማት ማህበር በቆላ ተምቤን ወረዳ ላዕላይ ሰቄን አንደኛ ደረጃ ትምርት ቤት ለማስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 4, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 16, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 16, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ኣሮጌ ምሰሶ ቴንዲኖ ባለ8 :ቴንዲኖ ባለ 10 ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 2, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 10, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 10, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርእስ መስተዳድር ጽቤት ለ 2009 ዓም በተፈቀደለት በጅት የድምፅ ኮንፈረንስ መሳሪያ (DCN) ና የመሰብሰቢያ አደራሽ ፈርኒቸር ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 1, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 20, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 20, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 80,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/