የንግድ ድርጅት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 16, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 16, 2011 2:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ለ2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 10, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 10, 2011 10:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽ/ቤት ተንቀሳቃሽ መጸዳጃ ቤት፣ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ /Dust Bin/ እና ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 15, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 16, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ ተንቀሳቃሽ ሽንት ቤት፣ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ /Bust Bin/ እና ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 15, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 16, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ የኮምፒተርና ተዛማጅ እቃዎችና የፅ/ፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 8, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 9, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሱት ስራዎች ማሰራት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 7, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 8, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የህንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት በ2011 በጀት ዓመት በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ኮረም ከተማ የሚገነባ የአትሌቲክስ ስፖርት ፊልድ ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-5/GC-6 እና ከዛ በላይ ፈቃድ ላላቸው ስራ ተቋራጮች አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 26, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 26, 2011 2:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 400,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ Red Ash፣ ኣሸዋ፣ ጠጠርØ2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ soft wire 1.5 mm፣ Mold oil ጥቁር ድንጋይ የፎርም ወርክ ጣውላ (wooden board with 4m length 30cm and 5mm thickness formwork) እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ባህርዛፍ ግዥ በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 10, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 10, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/