ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አማ መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት የቢሮ እቃዎች(ፈርኒቸር):48 ዲክሰን ሸልፎች:የተለያዩ ዓይነት ሳይዝ ያላቸዉ የመኪና ጎማዎች:የኮምፒተር እና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 3, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 13, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 13, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2008 ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ሶስተኛ ግልፅ ጨረታ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚዉሉ የምግብ ግብኣት አቅርቦት የስፖርት ዕቃዎች የመኪና መለዋወጫ እቃዎች የክችን እቃዎች የፈርኒቸር እቃዎች ደንብ ልብስ አቅርቦት የደረቅ እንጨት አቅርቦት የኤለክትሪክ እቃዎች የጽዳት እቃዎችበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 3, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 16, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 16, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዪጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለኢንስቲትዩት አገልግሎት የፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች ግዢ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 1, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 12, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 12, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የተለያዩ የፅዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 28, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 6, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 6, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በተዘረዘረዉ መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተለያዩ ጭነቶች በኣይሱዙ (50 ኩንታል) : በኤፍ ኤስ አር (90 ኩንታል) : በትራክ ትረያለር (400 ኩንታል) እና በሃይቢድ (400 ኩንታል) ከመቐለ - አዲስ አበባ እና ከመቐለ-ገላን ዉል አስሮ ለማመላለስ ስለሚፈልግ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የሚከተሉት መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 28, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 5, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 5, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት የሚዉል 2009 ዓም የ1ኛ ግማሽ ዓመት በሎት 1 ፅሕፈት መሣሪያዎች : ሎት 2 ደንብ ልብስ : ሎት 3 ላፕቶፕና ዲስክ ቶፕ : ሎት 4 የተሽከርካሪ ጎማ : ሎት 5 ቀጥር ዋተር ፓምፕ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 28, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 10, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ስሪንቃ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 10, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ በ2009 የበጀት ዓመት ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚዉሉ የፅሕፈት መሳሪያ: የፕሪንተር ቀለሞች ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 28, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 4, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 4, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገለግሎት የሚዉሉ የ ምድገ ግቢ መንገድ ሥራ Earth work , Concrete pipe and curb stone laying and foundation work ( የኣፋር ቆራጣ እና ሙሌት ሥራ ኣስፈላጊ ኣፈር የማስወገድ ሥራ የፓይና እና ከርብ እስቶን የማስቀመጥ ስራ እና የእስትራክችር ፋዉንዴሽን ሥራዎች በሰብ ኮንትራክት ለማስራት ተጫራችችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 27, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 5, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 5, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መንገዲን ድልድልን ስራሕቲን/

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ባለ 16000 ሊትሮ በላይ የሚጭን ዉሃ ቦቲ በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 23, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 28, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 28, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 21, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 30, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 30, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/