መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት ለጥናትና ምርምር እንዲሁም ለስልጠና አገልግሎት የሚሆን የኢንዱስትሪያል አዉቶሜሽን የስለጠና ማእከል(industrial automation training center)እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 12, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 9, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 9, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 200,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/

ሳባ እምነበረድ ሓላፍነቱ ዝተወሰነ ዉልቃ ማሕበር ዘገልግሉ መቀያየሪ ንብረታት በጨረታ ኣወዳደሮ ክሸይጥ ይደሊ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 12, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 18, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓድዋ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 18, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/

የትግራይ ክልል የወጣቶችና ስፖርት ጉዳዮች ቢሮ ለ 2009 ዓም ለሚካሄዳቸዉ የመላ ለኢትዩጰያ ትምህርት ቤት ስፖርት ዉድድር አገለግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የስፖርት ኣይነት ትጥቆች: ስፖንጅ ፍራሽ : ብርድ ልብስና ትራስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 11, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 25, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 25, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/ ፍርናሽ ትርኣስን ተዛመድትን /

የትግራይ ልማት ማሕበር በመደባይ ዛና ላዕላይ ማይጨዉ ታሕታሕ ማይጨዉ ሕንጣሎ ዋጅራት ወረዳዎች የትምህርትና የጤና ተቀሞች በአስራ ሁለት ሎቶች በመከፋፈል ማሰረት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 10, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 21, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 21, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የአፋር ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መቤት ኮምፒተሮችና ፕሪንተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 10, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 17, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 17, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/

መቐለ ዩኒቨርስቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች የተለያዩ ፈርኒቸር እና ኤለክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 10, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 21, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 21, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተረዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 8, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 21, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሽረ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 21, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተማሪዎች መቀመጫና ለመምህራን ማቴሪያሎች ማስቀመጫ የሚሆን ወንበርና ጠረዼዛ የቧንቧ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 7, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 13, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 13, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ ቴክኖሎጂ ኦፊስ ፈርኒቸር ሎት1 ሳይበር ድህንነት ላቦራቶሪ ሎት 2 በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 4, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 22, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 22, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 40,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ዋየር ቢዝነስ ቢሮ ለሪጅኑ እና ዲስትሪክት ለሚያከናዉናቸዉ ስራዎች የሚያገለግሉ ካርጎ ክሬን አይሱዙ እና ደብል ጋቢና ፕክ እፕ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 3, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 14, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 14, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ማሽነሪ ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/