ድርጅታችን ማይጨዉ ፓርቲክል ቦርድ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ግቢዉ ዉስጥ ተጠራቅመዉ የሚገኙ የጥራት ችግር ያለባቸዉ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ ሮዉ ቦርድ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች ቁርጭራጭ ብረታ ብረት የኮምፒዉተር ኣክሰሰሪዎች ፕሪንተሮች ቆርቆሮ ባዶ በርሚሎችና በርከት ያሉ ስማቸዉ ከታቸ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 28, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 29, 2010 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ : ኬብሉ ናብረቱ የተፈታ ድራም እና የእንጨት ምሰሶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 18, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 25, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 25, 2010 8:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እንዱስትሪያል አውቶሜሽን የስልጠና ዕቃዎችና የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 14, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 24, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 24, 2010 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ኩባንያችን ራዝ ትራንስፖርት ኣክሰዩን ማህበር ለኩባንያችን መኪኖች የሚያገለግለዉ የከባ መኪና ጎማ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 14, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 25, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 26, 2010 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 9, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 23, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 23, 2010 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታ ማስከበሪያ በሎት መሠረት
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የዲኮቶ ጋላሲ ኤሊዳር በለሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት የተለያዩ መለዋወጫ እቃዎች የመኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 8, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 17, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 17, 2010 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መሳርያ ዕቃዎች በግፅ ጨረታ ቁጥር 3 2010 ዓም አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 21, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 21, 2010 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ኣዲስ መድሓኒት ፋብሪካ ኣክስዩን ማሕበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 24, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 24, 2010 5:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ቦልት ዊዝ ሰልፍ ሎከ ነት : ኤሌክትሮድ : ዲሽ ሄድ : ኦስሌቲንግ ኪት እና የቦቴ መኪና መስሪያ ኣክስሰሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 5, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 24, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 24, 2010 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ትግራይ ክልል ጽህፈት ቤት በትግራይ ክልል ምስራቅ ዞን ሓዉዜን ወረዳ ቆራሮ ችግኝ ጣቢያ የኣጥር ግንባታ ስራ ማስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 4, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 15, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሓዉዜን
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 15, 2010 5:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/