በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት ለዓድዋ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-2/GC-3 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመሥራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 18, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 15, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 15, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጂነሪንግ ሃላፍነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በግቢዉ ዉስጥ የሚገኙ ተረፈ ምርቶች ቁርጭራጭ ብረትና እና ቆርቆሮ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 17, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 26, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 26, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የኢንድስትሪያል ኣዉቶሜሽን የስልጠና እቃዎችች እና የቢሮ እቃዎች ፈርኒቸር በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 17, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 4, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 4, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት ደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 14, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 26, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 26, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

በኢትዩጰያ ምርጥ ዘር አቅርቦት ትግራይ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኙ የተለያዩ ጎማ: ባትሪ ካላማደሪያና ጭረት በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 13, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 19, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 19, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት በመቀሌ ከተማ ዳዕሮ አከባቢ ለሚያስገነባዉ የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የሚዉል ሎደር ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 13, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 16, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 16, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ(MIE) ትግራይ ዋሃ ስራዎች ለሚሰራዉ ዎርክ ሾፕ ፕሮጀክት አገልገሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተጠቀሱት ኬብሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 11, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 17, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 17, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 10, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 23, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 23, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/

መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የእንስሳት መኖ ምግብ ምግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ስራ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 10, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 27, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 27, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/

በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት የኢትዩጰያ መንግስት ግብርና ዕድገት ፕሮግራም ሥራዎች ለማስፈፀም ከዓለም ባንክ በተገኘ ብድር በትግራይ ክልል ፀገዴ ወረዳ ከተማ ዳንሻ ቁም እንስሳት የገበያ ማዕከል ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-6/GC-7 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመሥራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 7, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 21, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 21, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/