የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የሰራተኛ ደንብ ልብስ :ቆሚ ንብረት: ጎማ :ኮንስተራክሽን ማቴሪያል ፣ አዘር : ዘይትና ቅባት : ፍራሽ :የፅዳት እቃዎች ፣ የመስክ መኪና ኪራይ :የስፔር (መለዋወጫ): የፅዳት መሳሪያዎችና የድልድይ ቤሪንግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 1, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 14, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 14, 2010 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/ ፍርናሽ ትርኣስን ተዛመድትን /

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የጋሮ አትክልት ዘር :ፀረተባይ ኬሚካል :ሞተር ሳይክሎች :ብስክሌቶች: የኣይ ማሽን :የመላላክ አገልግሎት :ጋቢዮን :ዘመናዊ ቀፎ ባለአንድ ተደራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 29, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 20, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 20, 2010 3:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል Excavation ፕሮጀክት ስራ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 25, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 3, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 3, 2010 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች የጀነሬተር መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 24, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 6, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 6, 2010 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ 2010 ዓ ም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 2, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 2, 2010 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

ትግራይ ሁሉ ገብ የገበያ ፌዴራሽን ሃላፍነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር በመቐለ ከተማ ዓይደር ሓሚዳይ በሚባል ቦታ የመጋዝን ኣጥር ለማሳጠር ወይም ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 25, 2010 4:05 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 25, 2010 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ድርጅታችን ማይጨዉ ፓርቲክል ቦርድ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ግቢዉ ዉስጥ ተጠራቅመዉ የሚገኙ የጥራት ችግር ያለባቸዉ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ ሮዉ ቦርድ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች ቁርጭራጭ ብረታ ብረት የኮምፒዉተር ኣክሰሰሪዎች ፕሪንተሮች ቆርቆሮ ባዶ በርሚሎችና በርከት ያሉ ስማቸዉ ከታቸ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 28, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 29, 2010 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ : ኬብሉ ናብረቱ የተፈታ ድራም እና የእንጨት ምሰሶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 18, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 25, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 25, 2010 8:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እንዱስትሪያል አውቶሜሽን የስልጠና ዕቃዎችና የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 14, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 24, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 24, 2010 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ኩባንያችን ራዝ ትራንስፖርት ኣክሰዩን ማህበር ለኩባንያችን መኪኖች የሚያገለግለዉ የከባ መኪና ጎማ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 14, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 25, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 26, 2010 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/