https://tenders.milkta.com/ti/tenders/display/15870
ሱር ኮንሰትራከሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የካተር ፒላር : ዶሳን :ቦማግ : ሊጎንግ እና ሌሎች ማሽነሪዎች መለዋወጫ እቃዎች : የሰርበይ ኢኩፕመንት እንዲሁም የሶይል ላብራቶሪ እቃዎች ከአቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋ
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ቀዳም ሕዳር 14, 2017 (ቅድሚ ሓደ ዓመት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሓሙስ ታሕሳስ 3, 2017 03:00 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:--
  • ቦታ:አዲስ አባባ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:300
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሓሙስ ታሕሳስ 3, 2017 03:01 ቅደሚ ሰዓት
  • መደብ: ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

በመሆኑም በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከታች የተገለፀውን መስፈርት በማሟላት በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፤ ቲን ቁጥር እና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

ተጫራቾች ይህማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከወጣበትቀንጀምሮእስከታህሳስ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዝርዝር መስፈርቶች እና የእቃዎቹ ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ዘወትር በስራ ቀናት የማይመለስብር 300.00 (ብርሶስትመቶ) በመክፈል አዲስ አበባ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ከሚገኘው መስሪያቤታችን 15ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1502 ወይም መቐለ ላጪ ከሚገኘው መስሪያ ቤታችን ግዢ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።

2. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

3. ለተጨማሪ ማብራርያ በስ.ቁ. +251 914 765 679፣ +251 910 879 842 እና +251 910 332 805 መደወል ወይም በአካል በመሄድ መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡- ከደምበልወደቦሌበሚወስደውመንገድሜጋህንፃአጠገብ።

ሱርኮንስትራክሽንኃላ.የተ.የግ.ማህበር