በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰ/ዕዝ ጠ/መምርያ የተለያዩ ያገለገሉ የመመገቢያ ፣ የማብሰያ የቢሮ ዕቃዎች ህክምና ዕቃዎች እና የ ሙዚቃ መሳርያዎች ኣጫርቶ መሸጥ ይፈልጋል

1 ተጫራቾች ከ 15/03/2012 እስከ 30/03/2012 ድረስ የማይመለስ 50 ብር በመክፈል ሰነዱን በሰ/ዕዝ ጠቅ/መምሪያ የፋይናንስ ክፍያ ክፍል በመግዛት ኢንዲጫረቱ ይጋብዛል

ድሕሪት
ጨረታ መደብ