የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትራክት ከዚህ በታች የተጠቀሱ እምነ በረድ ስብርባሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

1 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ታክስ መለያ ቁጥር ያላቸዉ

2 ተጫራቾች ማስከበርያ /ቢድ ቦንድ በትንሹ የጨረታዉ መነሻ 10% በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይጠበቅበታል

3 ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ሕዳር 15 ቀን 2012ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሕዳር 24 ቀን 2012ዓ/ም ዘወትር በስራ ሰኣት ከጥዋቱ 2፡00 -6፡00 እና ከሰኣት 7፡00 -10፡00 በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትራክት 3ኛዉ ህንፃ ቁጥር 3 መጥታቹ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ሰነድ መግዛት እና እምነበረድ ስብርባሪ መጎብኞት ትችላላችሁ

4 ጨረታዉ ሕዳር 24 ቀን 2012ዓ/ም 10፡00 ሰዓት ተዘግቶ ሕዳር 25 ቀን 2012ዓ/ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቸዉ በተገኝበት ይከፈታል

5 ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ሕዳር 15 ቀን 2012ዓ/ም ጀምሮ እስከ 24ቀን 2012ዓ/ም 10፡00 ሰነድ በታሸገዉ ፖስታ ፌርማ እና ማህተም ተዶርጎበት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማሰገባተ ይኖርበታል

6 ለተጨማሪ ማብራሪያ መረጃ ስልክ ቁጥር 03 44 41 46 61 ደዉላቹ መጠየቅ ትችላላቹ

7 ባንኩ የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ